የዕድል መጣመም
የፑራብና እና የዲሻ ጋብቻ ስነስርዓት ነው።
ሳንግራም ዝግጅቱ ላይ ገብቶ ቤተሰቡን ለመግደል ዝቷል።
ሙኒ ዲሻን ደብቃታለች ሳንግራም ዲሻን እስካላገኘ
ድረስ አይረጋጋም
ሰኞ - አርብ
ማታ 12:00
የልቦች ንጉስ
ሲድ የአይሻን እናትና አባት ለመፈለግ ይወስናል፡፡
አንድ የማይታወቅ ሰው ማሳደጊያው ቦታ ይመጣል በዚ ምክንያት አይሻ ላይ ፍርሀትና ጭንቀት ያድርባታል፡፡
ይሄ ሰው ማነው እና ምን ይሆን የሚፈልገው?
ሰኞ - አርብ
ማታ 01:00
*Dabalataaniis Afaan Oromootiin hordofuu ni dandeessu
ደጋግ ልቦች
አደቲያ ለሀብቱ ብላ ካገባችው ሚስቱ ኒሻ ጋር ደስተኛ ትዳር የሌለው
ልቡ የደነደነ ስኬታማ የንግድ ሰው ነው ሆኖም ግን ጃንቪን ሲያገኛት ህይወቱ ተቀየረ እና በሁለቱ መሀል
የፍቅር ግንኙነት ተቀሰቀሰ አደቲያ ይሄንን ውስብስብ ፍቅር ጥላቻ እና ቤተሰብ እንዴት አድርጎ ይወጣው ይሆን
ሰኞ - አርብ
ማታ 02:00
ይህ ነው ዕጣ ፈንታ
በአንድ በኩል የካረን እና ፕሪታ የሰርግ የጸሎት ሥነ-ሥርዓት ተጀምሯል።
በሌላ በኩል ደግሞ፣ ሁሉም ሉትራዎች ከፕሪታ ታቀርነው ይቆማሉ።
ሰኞ - አርብ
ማታ 03:00
Guddan
Daily
5pm WAT | 6pm CAT | 7pm EAT
Reach for the Stars
Daily
6pm WAT | 7pm CAT | 8pm EAT
The Heir
Daily
7pm WAT | 8pm CAT | 9pm EAT
Lies of the Heart
Daily
8pm WAT | 9pm CAT | 10pm EAT
Our Perfect Place
Daily
9pm WAT | 10pm CAT | 11pm EAT
Delhi Darlings
Daily
1pm WAT | 2pm CAT | 3pm EAT
Snack Attack
Daily
4:30pm WAT | 5:30pm CAT | 6:30pm EAT